Special Gathering
New Life Ethiopian Church 9800 SE 92nd Ave, Happy Valley, Portland, OR 97086, United States, Portland, OR United Statesበ Portland Oregon አካባቢ የምትኖሩ ቅዱሳን አዲስ ህይወት ቤተክርስትያን ልዩ የትምህርት ጊዜ ከ ማርች 28 እስከ 30 ድረስ አዘጋጅታለች ፓስተር አስፋው በቀለ እንዲሁም ፓስተር አሮን በአንድነት ያገለግሉናል ሁሉም ሰው ተጋብዟል።...