
- This event has passed.
Special Gathering
March 28 @ 8:00 am - March 30 @ 5:00 pm
በ Portland Oregon አካባቢ የምትኖሩ ቅዱሳን አዲስ ህይወት ቤተክርስትያን ልዩ የትምህርት ጊዜ ከ ማርች 28 እስከ 30 ድረስ አዘጋጅታለች ፓስተር አስፋው በቀለ እንዲሁም ፓስተር አሮን በአንድነት ያገለግሉናል ሁሉም ሰው ተጋብዟል።
#PastorAaronGeberemeskel
#NewLifeEthiopianChurchPortland,OR